#ገላ፮
Explore tagged Tumblr posts
Text
Tracklist:
ሰዎች፡ምን፡ይላሉ። (Sèwotch men yelalu) • ጩኽቴን፡ብትሰሙ። (Tchuéten Betsèmu) • ላንቺ፡ብዬ። (Lantchi Biyé) • እንዴ፡ ኢየሩሳሌም። (Endé Iyérusalem) • ገላ ገላ (Gela Gela) • ባሰል እስከ ብራሰል / ውቢት / ባሰል እስከ ብራሰል (Ambassel to Brussel 1 / Wubit / Ambassel to Brussel 2)
Spotify ♪ Bandcamp
#hyltta-polls#polls#artist: ukandanz#language: amharic#decade: 2010s#Ethiopian Jazz Rock#Experimental#Jazz-Rock#Ethio-Jazz#Math Rock
21 notes
·
View notes
Video
youtube
Wasse Kassa ዋሴ ካሳ የኔ ገላ / Traditional Ethiopian Music
መታየት ያለበት ምርጥ ሙዚቃ!!
ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!
ሰብስክራይብ ሲያደርጉ በየወሩ ከምንሰጠው ሽልማት ተካፋይ ይሆናሉ!!
0 notes
Photo
በ #ሚኒሶታ #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን (7 አብያተ ክርስቲያናት) የተዘጋጀ የ 2018 #መስቀልደመራ #መስቀል_ቤዛችን_ነው #መስቀል_ኃይላችን_ነው እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ "...ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ" #ገላ፮፥፲፬ #እግዚአብሄር_ይመስገን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር #Meskel, the #FindingOfTheTrueCross , is amongst the #colorfulHolidays of Orthodox Christians #Galatians6:14 But God forbid that I should glory, save in the cross of our Lord Jesus Christ (at Phalen Park Picnic Island) https://www.instagram.com/p/BoWlr4cHaQC/?utm_source=ig_tumblr_share&igshid=513fcgx7d1ky
#ሚኒሶታ#ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን#መስቀልደመራ#መስቀል_ቤዛችን_ነው#መስቀል_ኃይላችን_ነው#ገላ፮#እግዚአብሄር_ይመስገን#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር#meskel#findingofthetruecross#colorfulholidays#galatians6
0 notes
Text
#ድንግል_ሆይ የአንቺ ሥጋ ይገርመኛል ከሔዋን ተገኝቶ ከመላእክት ይልቅ ንፁህ ሆኗአልና፣ አፈር ነህ ከተባለው ከአዳም ተወልደሽ በሰማይ በአባቱ ቀኝ በተቀመጠው ንጉሥ በክርስቶስ ክቡር ሰውነት ላይ በተለየ ክብር ሆኖ በሰማያት ታይቷልና። ባለ ራዕይው ዮሐንስ ከአንቺ በነሳው ሥጋ ከተወጋው ቁስለቱ ጋር ወደ ሰማይ እንደወጣ ቢያየው እንዲሁ ይመጣል ብሎ በመፅሐፍ ነገረን። የወጉትም ሁሉ ያዩታል ተብሎ ተፃፈ። የታናሿ የአንቺ ገላ ሰማይ ለሚጠበው አምላክ ልብስ ሆነ። መሰወሪያው ከዚህ ነው የማይባለው ልዑል ሥጋሽን ለብሷልና ሥጋ ሆነ ተባለለት። ከባሕሪው እሳት የሆነውን እርሱን ሁሉ ዳሰሰው ሁሉ አቀፈው። መለኮታዊ ክብሩን በአንቺ ሥጋ ውስጥ ቢሰውረው የወደቀው ሰውም አምላክ ሆነ ተባለ። ይደንቃል።
#ደንግል_ሆይ መላእክት በቤተልሔም በአንቺ ላይ የሆነውን ቢመለከቱ ስብሐት ለእግዚአብሔር አሉ። ሌላ ምን ይባላል? የማይወርደው ከከፍታው ወርዶ ሲታይ በአድናቆት ስብሐት ነው እንጂ። ሰማይ ከክብሩ የተነሳ የምትጠበውን በአንቺ ክንድ ላይ ሲያዩት ምን ይበሉ? ኦ ማርያም በአንቺ የሆነውን ለመፃፍ የሚያስብ ቃለ ፀሐፊ ከፍቅሩ የተነሳ ብዕሩ በእንባ ስለሚርስ ስለ አንቺ እንዲህ ነው ለማለት ቃልና እቅም በማጣት ሠአሊ ለነ ብሎ ጽሑፉን ይዘጋዋል። አይችልምና።
#ልዑሉን_የወለድሽ_ልዕልት_ሆይ የአንቺ ሥጋ ከአቤል ይልቅ ተወደደ፤ ከደገኛው አብርሐም ይልቅ ከፍ አለ፤ ከንጉሱ ከዳዊት ይልቅ ሥጋሽ የተለየና የተመረጠ ሆነ ...ዳዊትም፦ ንጉስ ደም ግባትሽን ወደደ ብሎ ፃፈልሽ። ከእስራኤላውያን አባት ከያዕቆብ ድንኳን ይልቅ የአንቺ ሥጋ ተመረጠ። ሎጥ፦ መላእክትን ወደ ቤቴ ግቡ ቢላቸው በአደባባይህ እንሆናለን እንጂ አንገባም አሉት። ድንግል ሆይ የአንቺ ሥጋ ግን መላእክትን ለፈጠረ ጌታ ማደሪያ ሆነ። ለዚህ ቃል የለም ዝምታና አንክሮ እንጂ።
#ድንግል_ሆይ የአንቺን ሥጋ በመቃብር የለም በአብ ቀኝ እንጂ። አንዳንዶች ተነስታለች ለማለት ከበዳቸው። ለመሆኑ ልጅሽ አልዓዛርን ከመቃብር ��ስነሳ መሆኑን አላነበቡ ይሆንን? የኢያዒሮስ ልጅን ታሪክ አልተመለከቱ ይሆን አንቺ ግን ወደ ሰማያት ከተነጠቁት ከሄኖክና ከኤልያስ ትበልጫለሽ። #ትንሣኤሽን #የሚያምን ሁሉ #አሜን ይበል።
#ምልጃሽ #ኢትዮጵያን #ይታደግ። ለአለም ምህረት ይሁን ።
1 note
·
View note
Photo
ንኹሉ ሰብ ብትሕትና ብዝተረጋግአ መንፈስን ብየዋህነትን ኰንካ ቅረብ። ቅዱስ ጳውሎስ ንሰብአ ገላትያ ኣብ ገላ.5፣22። ዝተዛረቦ “ እቲ ፍረ መንፈስ ግና ፍቕሪ ፣ ሓጐስ ፣ ዕርቒ ፣ ዓቕሊ፣ ለውሃት ፣ ሕያውነት፣ እምነት ፣ ህድኣት ፣ ይኣኽለኒ ምባል እዩ። “🙏❤💒 https://www.instagram.com/p/CKtr_CdDsBaZVaO-wuEtAMkPT484wRs0Nd8XE00/?igshid=btrautue8lba
0 notes
Text
ዓይነምድርን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች
ዓይነምድርን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች
በመጸዳዳት ጊዜ መደረግ ያለባቸው ነገሮች
1 - በመጸዳዳት ጊዜ ሀፍረተ ገላን
(ዐውረትን) ከሰዎች እይታ መሰወርና መሸፈን፤ነቢዩ ﷺ ፡- ‹‹በጅኖች ዓይኖችና በኣደም ልጆች ሀፍረተ ገላ መካከል ያለው መጋረጃ ወደ መጸዳጃ ቦታ ሲገባ ‹ብስምል’ላህ› ማለት ነው፡፡ ›› [በትርምዚ የተዘገበ]ብለዋል፡፡
2 - ልብስ ወይም ገላ በነጃሳ እንዳይነካ መጠንቀቅና ከነካ ማጠብ፤የአላህ መልእክተኛ ﷺ ሁለት መቃብሮች አጠገብ ሲያልፉ ፡- ‹‹እየተሰቃዩ ነው፤የሚሰቃዩትም በትልቅ ነገር (ጥፋት) ምክንያት ሳይሆን ይኸኛው ራሱን ከሽንት አይጠብቅም፣አይጠነቀቅም ኖሯል፡፡›› [በአቡ ዳውድ የተዘገበ]ብለዋል፡፡
3 - በውሃ ወይም በደረቅ ነገር መጸዳዳት (እስትንጃእ ወይም እስትጅማር)፤ከአነስ ብን ማሊክ (ረዐ) በተላለፈው መሰረት የአላህ መልእክተኛ ﷺወደ መጸዳጃ ቦታ ሲሄዱ እኔና ሌላው ብላቴና (ልጅ) የውሃ መያዣውንና አንካሴ ይዘንላቸው እንሄድና በውሃ ይታጠቡ (እስትንጃእ ��ደርጉ) ነበር፡፡›› [በቡኻሪና ሙስሊም የተዘገበ] ብሏል፡፡
https://www.al-feqh.com/am/%E1%8B%93%E1%8B%AD%E1%8A%90%E1%88%9D%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%88%98%E1%88%88%E1%8A%A8%E1%89%B1-%E1%8B%B5%E1%8A%95%E1%8C%8B%E1%8C%8C%E1%8B%8E%E1%89%BD
0 notes
Text
የኦሮሞን ሕዝብ ታሪክ ለማወቅ ከአባ ባሕሬ መጻፍ በላይ መረጃ የለም – ሰርጸ ደስታ
የኦሮሞን ሕዝብ ታሪክ ለማወቅ ከአባ ባሕሬ መጻፍ በላይ መረጃ የለም – ሰርጸ ደስታ
የታሪክ ተመራማሪ ነን የሚሉት ከታሪክ መሠረት እያወጡን ስለሆነ በራሳችን የምንችለውን ያህል እውነትን ፍለጋ ነው እንጂ እኔ ሙያዬ አልነበርም፡፡ ባለፈው ለአንባብያን ባቀረብኩት ጽሑፍ አባ ባሕሬን ስለ ኦሮሞ ሕዝብ ዜናሁ ለጋላ በሚል የጻፉትን አስመልክቶ ጋላ የሚለውን ቃል አባ ለአባ ባሕሬን የነገሯቸው በወቅቱ ሕዝቡ ራሱን የሚለይበት ነው የሚል መላ ምት ነበር፡፡ በእርግጥም ጋላ ስለሚለው ቃል አሁን ባለው ትርጉም ሳይሆን ብዙ ሰዎች የተለያየም ቢሆን ምንም ከመጥፎ ነገር ጋር የተያያዘ ነገር እንዳሌለው የሚያሳይ ጽሑፍ ነው የጻፉት፡፡ ግመል(ጋላ) በብዛት ስለነበራቸው፣ ግቡ (ገላ)፣ ትርጉሙን ባልረዳውም አንድ የሶማሌ መሪ የኦሮሞውን…
View On WordPress
0 notes
Photo
በ #ሚኒሶታ #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን (7 አብያተ ክርስቲያናት) የተዘጋጀ የ 2018 #መስቀልደመራ #መስቀል_ቤዛችን_ነው #መስቀል_ኃይላችን_ነው እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ "...ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ" #ገላ፮፥፲፬ #እግዚአብሄር_ይመስገን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር #Meskel, the #FindingOfTheTrueCross , is amongst the #colorfulHolidays of Orthodox Christians #Galatians6:14 But God forbid that I should glory, save in the cross of our Lord Jesus Christ (at Phalen Park Picnic Island) https://www.instagram.com/p/BoWlG2VHNNR/?utm_source=ig_tumblr_share&igshid=1c8hqmqjj9n7t
#ሚኒሶታ#ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን#መስቀልደመራ#መስቀል_ቤዛችን_ነው#መስቀል_ኃይላችን_ነው#ገላ፮#እግዚአብሄር_ይመስገን#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር#meskel#findingofthetruecross#colorfulholidays#galatians6
0 notes
Photo
በ #ሚኒሶታ #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን (7 አብያተ ክርስቲያናት) የተዘጋጀ የ 2018 #መስቀልደመራ #መስቀል_ቤዛችን_ነው #መስቀል_ኃይላችን_ነው እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ "...ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ" #ገላ፮፥፲፬ #Galatians6:14 But God forbid that I should glory, save in the cross of our Lord Jesus Christ (at Phalen Park Picnic Island) https://www.instagram.com/p/BoVuFTPHsHz/?utm_source=ig_tumblr_share&igshid=j309wn42iqdb
0 notes
Photo
በ #ሚኒሶታ #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን (7 አብያተ ክርስቲያናት) የተዘጋጀ የ 2018 #መስቀልደመራ #መስቀል_ቤዛችን_ነው #መስቀል_ኃይላችን_ነው እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ "...ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ" #ገላ፮፥፲፬ #Galatians6:14 But God forbid that I should glory, save in the cross of our Lord Jesus Christ (at Phalen Park Picnic Island) https://www.instagram.com/p/BoVt3M7n0Kn/?utm_source=ig_tumblr_share&igshid=8sklopz1lgi3
0 notes
Photo
በ #ሚኒሶታ #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን (7 አብያተ ክርስቲያናት) የተዘጋጀ የ 2018 #መስቀልደመራ #መስቀል_ቤዛችን_ነው #መስቀል_ኃይላችን_ነው እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ "...ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ" #ገላ፮፥፲፬ #Galatians6:14 But God forbid that I should glory, save in the cross of our Lord Jesus Christ (at Phalen Park Picnic Island) https://www.instagram.com/p/BoVtv8WHutq/?utm_source=ig_tumblr_share&igshid=1dmrgthjpnjyd
0 notes
Photo
በ #ሚኒሶታ #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን (7 አብያተ ክርስቲያናት) የተዘጋጀ የ 2018 #መስቀልደመራ #መስቀል_ቤዛችን_ነው #መስቀል_ኃይላችን_ነው እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ "...ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ" #ገላ፮፥፲፬ #Galatians6:14 But God forbid that I should glory, save in the cross of our Lord Jesus Christ (at Phalen Park Picnic Island) https://www.instagram.com/p/BoVtQppH6Zh/?utm_source=ig_tumblr_share&igshid=1f5w6nesdmbs3
0 notes
Video
instagram
በ #ሚኒሶታ #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን (7 አብያተ ክርስቲያናት) የተዘጋጀ የ 2018 #መስቀልደመራ #መስቀል_ቤዛችን_ነው #መስቀል_ኃይላችን_ነው እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ "...ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ" #ገላ፮፥፲፬ #Galatians6:14 But God forbid that I should glory, save in the cross of our Lord Jesus Christ (at Phalen Park Picnic Island) https://www.instagram.com/p/BoVsh_9nQe2/?utm_source=ig_tumblr_share&igshid=1ge65e4h33cnt
0 notes
Photo
በ #ሚኒሶታ #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን (7 አብያተ ክርስቲያናት) የተዘጋጀ የ 2018 #መስቀልደመራ #መስቀል_ቤዛችን_ነው #መስቀል_ኃይላችን_ነው እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ "...ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ" #ገላ፮፥፲፬ #Galatians6:14 But God forbid that I should glory, save in the cross of our Lord Jesus Christ (at Phalen Park Picnic Island) https://www.instagram.com/p/BoVr8f9n0Nj/?utm_source=ig_tumblr_share&igshid=v9ngrwrhyugy
0 notes
Photo
በ #ሚኒሶታ #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን (7 አብያተ ክርስቲያናት) የተዘጋጀ የ 2018 #መስቀልደመራ #መስቀል_ቤዛችን_ነው #መስቀል_ኃይላችን_ነው እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ "...ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ" #ገላ፮፥፲፬ #Galatians6:14 But God forbid that I should glory, save in the cross of our Lord Jesus Christ (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/BoVri5hn11M/?utm_source=ig_tumblr_share&igshid=68hmze3fohna
0 notes