#ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን
Explore tagged Tumblr posts
Photo
የቤተርስቲያን አገልጋዮች ዘመናችሁ ይባረክ ብፁዕ አባታችን ሊቀጳጳሳት ዶ/ር አቡነ ኤዎስጣቴዎስ በተገኙበት የእናታችን ኪዳነምህረት አመታዊ በዓል ታቦተ ንግስ በሚኒሶታው ታላቅ ደብር ደብረሠላም መድኃኒዓለም የኢ.ኦ.ተ. ቤ/ክ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር #እግዚአብሄር_ይመስገን #OrthodoxChristians celebrating the festivity of our Mother Blessed Virgin Mary in #Minneapolis , #Minnesota USA 🇺🇸 #TheOrthodoxWay #OrthodoxChristians #ደብረሠላምመድኃኒአለም #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #ምኒያፖሊስ ፣ #ሚኒሶታ #አሜሪካ #DebreSelamMedhahnealem #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/BuWRbaEAjri/?utm_source=ig_tumblr_share&igshid=1bchzv2y8w82c
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር#እግዚአብሄር_ይመስገን#orthodoxchristians#minneapolis#minnesota#theorthodoxway#ደብረሠላምመድኃኒአለም#ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን#ምኒያፖሊስ#ሚኒሶታ#አሜሪካ#debreselammedhahnealem#ethiopianorthodoxtewahedochurch
1 note
·
View note
Photo
የኀዳር ሚካኤል ታቦት ንግስ በደብረሰላም መድኃኒዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ አሜሪካ 🇺🇸 #ቅዱስሚካኤል Copyrighted photos by #ቅዱስስቱዲዮ @kidusstudio #KidusStudio እሁድ፣ ሕዳር፣ ፲፪ ፪ሺ፲፬ Sunday, November 21, 2021 The feast of the annual Archangel Michael #DebreSelam #Medhahnealem #EOTC #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር #መድኃኒዓለም #EthiopianOrthodox #OrthodoxChristians in #Minneapolis , #Minnesota USA 🇺🇸 #TheOrthodoxWay #OrthodoxChristian #ArchangelMichael #ደብረሰላምመድኃኒአለም #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #ምኒያፖሊስ ፣ #ሚኒሶታ #አሜሪካ #እግዚአብሔርይመስገን #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/CWjKiPXPiBL/?utm_medium=tumblr
#ቅዱስሚካኤል#ቅዱስስቱዲዮ#kidusstudio#debreselam#medhahnealem#eotc#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር#መድኃኒዓለም#ethiopianorthodox#orthodoxchristians#minneapolis#minnesota#theorthodoxway#orthodoxchristian#archangelmichael#ደብረሰላምመድኃኒአለም#ኦርቶዶክስተዋህዶ#ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን#ምኒያፖሊስ#ሚኒሶታ#አሜሪካ#እግዚአብሔርይመስገን#ethiopianorthodoxtewahedochurch
0 notes
Photo
Proudly #Ethiopian 🟢🟡🔴 #MesfinAndKids #እግዚአብሔርይመስገን #PhoenixArizona #ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️ የቅዱስ እስጢፋኖስ ዐመታዊ ክብረ በአል ከደብረመዊዕ ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ እስጢፋኖስ የኢ.ኦ.ተ. ቤተክርስቲያን 4901 W. Indian Road Phoenix AZ እሁድ፣ ጥቅ��ት፣ ፳፩ ፪ሺ፲፬ Sunday, October 31, 2021 (Please share እባክዎ ለሌሎች ያካፍሉ) #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር #እግዚአብሔርይመስገን #ደብረመዊዕ #ቅድስትሥላሴ ወ #ቅዱስእስጢፋኖስ #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #ፊኒክስ ፣ #አሪዞና #አሜሪካ #DivineLiturgy at #DebreMewie #KidistSelassie #KidusEstifanos commemorating the annual feast of #SaintSteven #SaintStephen #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch #እግዚአብሔርይመስገን #OrthodoxChristians in #Phoenix #Arizona , USA 🇺🇸 Participating in Sunday sermon #TheOrthodoxWay #OrthodoxChristians (at Debre Mewi'e Holy Trinity and St Stephen Ethiopian Orthodox Tewahedo Church) https://www.instagram.com/p/CVvkGAcP-tZ/?utm_medium=tumblr
#ethiopian#mesfinandkids#እግዚአብሔርይመስገን#phoenixarizona#ኢትዮጵያዬ#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር#ደብረመዊዕ#ቅድስትሥላሴ#ቅዱስእስጢፋኖስ#ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን#ፊኒክስ#አሪዞና#አሜሪካ#divineliturgy#debremewie#kidistselassie#kidusestifanos#saintsteven#saintstephen#ethiopianorthodoxtewahedochurch#orthodoxchristians#phoenix#arizona#theorthodoxway
0 notes
Photo
የቅዱስ እስጢፋኖስ ዐመታዊ ክብረ በአል ከደብረመዊዕ ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ እስጢፋኖስ የኢ.ኦ.ተ. ቤተክርስቲያን 4901 W. Indian Road Phoenix AZ እሁድ፣ ጥቅምት፣ ፳፩ ፪ሺ፲፬ Sunday, October 31, 2021 (Please share እባክዎ ለሌሎች ያካፍሉ) #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር #እግዚአብሔርይመስገን #ደብረመዊዕ #ቅድስትሥላሴ ወ #ቅዱስእስጢፋኖስ #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #ፊኒክስ ፣ #አሪዞና #አሜሪካ #DivineLiturgy at #DebreMewi #KidistSelassie #KidusEstifanos commemorating the annual feast of #SaintSteven #SaintStephen #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch #እግዚአብሔርይመስገን #OrthodoxChristians in #Phoenix #Arizona , USA 🇺🇸 Participating in Sunday sermon #TheOrthodoxWay #OrthodoxChristians https://www.instagram.com/p/CVvi46hvUCL/?utm_medium=tumblr
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር#እግዚአብሔርይመስገን#ደብረመዊዕ#ቅድስትሥላሴ#ቅዱስእስጢፋኖስ#ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን#ፊኒክስ#አሪዞና#አሜሪካ#divineliturgy#debremewi#kidistselassie#kidusestifanos#saintsteven#saintstephen#ethiopianorthodoxtewahedochurch#orthodoxchristians#phoenix#arizona#theorthodoxway
0 notes
Photo
የሰንበት ቅዳሴ በደብረምሕረት ቅዱስ ሚካኤል የኢ.ኦ.ተ. ቤተክርስቲያን እሁድ፣ ሐምሌ ፳፭ ፪ሺ፲፫ Sunday, August 1, 2021 All copyrighted photos by ቅዱስ ስቱዲዮ Kidus Studio #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር #SundayLiturgy In photos at #DebreMihret #KidusMichael #EOTC #OrthodoxChristians in #Dallas , #Texas USA 🇺🇸 #TheOrthodoxWay #OrthodoxChristians #ደብረሰምሕረት #ቅዱስሚካኤል #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #ዳላስ #ቴክሳስ #አሜሪካ #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch #እግዚአብሔርይመስገን #MesfinAndKids (at Dallas Debre Meheret Saint Michael EOTC) https://www.instagram.com/p/CSFbPIiHhuz/?utm_medium=tumblr
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር#sundayliturgy#debremihret#kidusmichael#eotc#orthodoxchristians#dallas#texas#theorthodoxway#ደብረሰምሕረት#ቅዱስሚካኤል#ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን#ዳላስ#ቴክሳስ#አሜሪካ#ethiopianorthodoxtewahedochurch#እግዚአብሔርይመስገን#mesfinandkids
0 notes
Photo
የቅዱስ ገብርኤል ታቦት ክብረ በዓል በደብረኃይል ቅዱስ ገብርኤል የኢ.ኦ.ተ. ቤተክርስቲያን ካቴድራል ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል የዋሽንግተን እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ በተገኙበት እሁድ፣ ሐምሌ፣ ፲፰ ፪ሺ፲፫ Sunday, July 25, 2021 2601 Evarts St NE , Washington DC 20018 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር This is a livestream of Sunday #DivineLiturgy #DebreHail #KidusGabriel #EOTC #OrthodoxChristians in #WashingtonDC , USA participating in #DivineLiturgy #TheOrthodoxWay #OrthodoxChristians #ደብረኃይልቅዱስገብርኤል #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #ዲሲ ፣ #ዋሽንግተን #አሜሪካ #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch #እግዚአብሔርይመስገ�� (at Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Debre Hail Kedus Gabriel Cathedral in DC) https://www.instagram.com/p/CRzM8jxo-6h/?utm_medium=tumblr
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር#divineliturgy#debrehail#kidusgabriel#eotc#orthodoxchristians#washingtondc#theorthodoxway#ደብረኃይልቅዱስገብርኤል#ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን#ዲሲ#ዋሽንግተን#አሜሪካ#ethiopianorthodoxtewahedochurch#እግዚአብሔርይመስገን
0 notes
Photo
የእለተ ቅድስት ሥላሴ ቅዳሴ በሚኒሶታው ርእሰ አድባራት ጽርሃ አርያም ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ (ዶክተር) የሚኒሶታ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ በተገኙበት #ምኒያፖሊስ ፣ #ሚኒሶታ #አሜሪካ ረቡዕ፣ ሐምሌ፣ ፯ ፪ሺ፲፫ Wednesday, July 14, 2021 Divine Liturgy @Re'ese Adbarat Tserha Aryam Kidist Selassie Cathedral 2601 Minnehaha Ave Minneapolis MN 55406 #OrthodoxChristians participated in #DivineLiturgy (Minneapolis, Minnesota USA 🇺🇸 ) #TheOrthodoxWay #OrthodoxChristians #ጽርሃአርያም #ቅድስትሥላሴ #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር #እግዚአብሔር_ይመስገን (at Re'ese Adbarat Tserha Aryam Kidist Selassie - Holy Trinity - Cathedral EOTC) https://www.instagram.com/p/CRVxF5cH8Fq/?utm_medium=tumblr
#ምኒያፖሊስ#ሚኒሶታ#አሜሪካ#orthodoxchristians#divineliturgy#theorthodoxway#ጽርሃአርያም#ቅድስትሥላሴ#ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር#እግዚአብሔር_ይመስገን
0 notes
Photo
የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቅዳሴ በደብረሰ��ም መድኃኒዓለም የኢ.ኦ.ተ. ቤተክርስቲያን ሐምሌ ፭፣ ፪ሺ፲፫. July 12,2021 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር This is a livestream of #DivneLiturgy #DebreSelam #Medhahnealem #EOTC #OrthodoxChristians in #Minneapolis , #Minnesota USA 🇺🇸 #TheOrthodoxWay #OrthodoxChristian #bless #ደብረሰላምመድኃኒአለም #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #ምኒያፖሊስ ፣ #ሚኒሶታ #አሜሪካ #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch #እግዚአብሔርይመስገን #mesfinandkids got blessings (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/CRQHGQxHqvZ/?utm_medium=tumblr
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር#divneliturgy#debreselam#medhahnealem#eotc#orthodoxchristians#minneapolis#minnesota#theorthodoxway#orthodoxchristian#bless#ደብረሰላምመድኃኒአለም#ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን#ምኒያፖሊስ#ሚኒሶታ#አሜሪካ#ethiopianorthodoxtewahedochurch#እግዚአብሔርይመስገን#mesfinandkids
0 notes
Photo
የእለተ ቅድስት ሥላሴ ቅዳሴ ሚያዝያ 7፣3013 በርእሰ አድባራት ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #ምኒያፖሊስ ፣ #ሚኒሶታ #አሜሪካ #እግዚአብሔርይመስገን #TserhaAryam #KidistSelassie #EthiopianOrthodoxTewahedo #Minneapolis #Minnesota USA 🇺🇸 #OrthodoxChristians #OrthodoxChristian #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር #እመቤታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም_ታማልደንኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #ምኒያፖሊስ ፣ #ሚኒሶታ #አሜሪካ #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch (at Re'ese Adbarat Tserha Aryam Kidist Selassie - Holy Trinity - Cathedral EOTC) https://www.instagram.com/p/CNtua5jnOGr/?igshid=ydlle1zzyydk
#ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን#ምኒያፖሊስ#ሚኒሶታ#አሜሪካ#እግዚአብሔርይመስገን#tserhaaryam#kidistselassie#ethiopianorthodoxtewahedo#minneapolis#minnesota#orthodoxchristians#orthodoxchristian#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር#እመቤታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም_ታማልደንኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን#ethiopianorthodoxtewahedochurch
0 notes
Photo
የደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካህናት አባቶች በአዲስ ሞጣህት። #እግዚአብሔርይመስገን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር #ሞጣህት Photos by ቅዱስ ስቱዲዮ Kidus Studioቅዱስ ስቱዲዮ Kidus Studio #DebreSelam #Medhahnealem #EOTC #OrthodoxChristians in #Minneapolis , #Minnesota USA 🇺🇸 #TheOrthodoxWay #OrthodoxChristians #ደብረሰላምመድኃኔአለም #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #ምኒያፖሊስ ፣ #ሚኒሶታ #አሜሪካ #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/CMOMc5bHyZa/?igshid=1ile27r1nscho
#እግዚአብሔርይመስገን#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር#ሞጣህት#debreselam#medhahnealem#eotc#orthodoxchristians#minneapolis#minnesota#theorthodoxway#ደብረሰላምመድኃኔአለም#ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን#ምኒያፖሊስ#ሚኒሶታ#አሜሪካ#ethiopianorthodoxtewahedochurch
0 notes
Photo
በሰሙነ ጽጌ የደብረሰላም መድኃኔዓለም ዘማሪዎች ፅጌረዳ ይዘው። #EthiopianOrthodox #OrthodoxChristians in #Minneapolis MN USA 🇺🇸 #OrthodoxChristian #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን ፣ #ሚኒሶታ #አሜሪካ #እግዚአብሔርይመስገን (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/CGlp6w_nB5D/?igshid=fhdnz47oetbz
#ethiopianorthodox#orthodoxchristians#minneapolis#orthodoxchristian#ኦርቶዶክስተዋህዶ#ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን#ሚኒሶታ#አሜሪካ#እግዚአብሔርይመስገን
0 notes
Photo
የነሐሴ 1-2 ፍልሰታ አገልግሎት በደብረሰላም መድኃኒዓለም የኢ ኦ ተ ቤተክርስቲያን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር This is a livestream of #DivineLiturgy #DebreSelam #Medhahnealem #EOTC #Filseta #ፍልሰታ #EthiopianOrthodox #OrthodoxChristians in #Minneapolis , #Minnesota USA 🇺🇸 #TheOrthodoxWay #OrthodoxChristian #ደብረሰላምመድኃኒአለም #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #ምኒያፖሊስ ፣ #ሚኒሶታ #አሜሪካ #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር #እግዚአብሔርይመስገን (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/CDqvnnlHAp_/?igshid=dm6fkssjxn8y
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር#divineliturgy#debreselam#medhahnealem#eotc#filseta#ፍልሰታ#ethiopianorthodox#orthodoxchristians#minneapolis#minnesota#theorthodoxway#orthodoxchristian#ደብረሰላምመድኃኒአለም#ኦርቶዶክስተዋህዶ#ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን#ምኒያፖሊስ#ሚኒሶታ#አሜሪካ#ethiopianorthodoxtewahedochurch#እግዚአብሔርይመስገን
0 notes
Photo
✝️የሚያኮራ ዜና ኮሚኒሶታው ቀዳሚ ደብር✝️ የሚኒሶታ ደብረ ሰላም መድኃኔ ዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ኢትዮጵያ ውስጥ በኦሮሚያ አስተዳደር አካባቢዎች ባሉ ስድስት ሃገረ ስብከቶች በጽንፈኞች ለተገደሉ ቤተሰቦች ለተፈናቀሉና ንብረታቸው ለወደመባቸው ወገኖች ርዳታ የሚውል ሰላሳ ሺህ 30, 000 የአሜሪካን ዶላር ርዳታ በትናንትናው እለት ለርዳታ በተከፈተው የኢ.ኦ.ተ.ቤ/ክ አካውንት ገቢ አድርጓል። The Minneapolis MN based Debreselam Medahnealem Orthodox Tewahedo EOTC donated 30,000 USD for Christian who are victims of ethnic cleansing in Oromia region of #Ethiopia #Debreselam #Medhahnealem #ደብረሰላምመድኃኒአለም #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #ምኒያፖሊስ ፣ #ሚኒሶታ #አሜሪካ #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch ሁሉን ያደረገልን #እግዚአብሔር_ይመስገን (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/CC9x137nXmT/?igshid=1e7fq1vjoauwh
#ethiopia#debreselam#medhahnealem#ደብረሰላምመድኃኒአለም#ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን#ምኒያፖሊስ#ሚኒሶታ#አሜሪካ#ethiopianorthodoxtewahedochurch#እግዚአብሔር_ይመስገን
0 notes
Photo
✝️የሚያኮራ ዜና ኮሚኒሶታው ቀዳሚ ደብር✝️ የሚኒሶታ ደብረ ሰላም መድኃኔ ዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ኢትዮጵያ ውስጥ በኦሮሚያ አስተዳደር አካባቢዎች ባሉ ስድስት ሃገረ ስብከቶች በጽንፈኞች ለተገደሉ ቤተሰቦች ለተፈናቀሉና ንብረታቸው ለወደመባቸው ወገኖች ርዳታ የሚውል ሰላሳ ሺህ 30, 000 የአሜሪካን ዶላር ርዳታ በትናንትናው እለት ለርዳታ በተከፈተው የኢ.ኦ.ተ.ቤ/ክ አካውንት ገቢ አድርጓል። The Minneapolis MN based Debreselam Medahnealem Orthodox Tewahedo EOTC donated 30,000 USD for Christian who are victims of ethnic cleansing in Oromia region of #Ethiopia #Debreselam #Medhahnealem #ደብረሰላምመድኃኒአለም #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #ምኒያፖሊስ ፣ #ሚኒሶታ #አሜሪካ #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch ሁሉን ያደረግልን #እግዚአብሔር_ይመስገን (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/CC9w9VEHfwH/?igshid=9s50w14oiqmp
#ethiopia#debreselam#medhahnealem#ደብረሰላምመድኃኒአለም#ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን#ምኒያፖሊስ#ሚኒሶታ#አሜሪካ#ethiopianorthodoxtewahedochurch#እግዚአብሔር_ይመስገን
0 notes
Photo
እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ! #ቅድስትሥላሴ ምስጢረ ሥላሴ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥላሴ የሚለው ቃል : - ሠለሰ፣ ሦስት አደረገ ካለው የግዕዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም ሦስትነት ማለት ነው፡፡ ✝️ቅድስት ሥላሴ: - ለሥላሴ ቅድስት ብለን እንቀጽላለን፡፡ ቅድስት ሥላሴ ማለት ልዩ ሦስትነት ማለት ነው፡፡ ይህም ሦስት ሲሆን አንድ፣ አንድ ሲሆኑ ሦስት ስለሚሆኑ ልዩ ሦስትነት ተብሏል፡፡ ስለዚህ ነገር መጽሐፈ ቅዳሴያችን ሥላሴ ሦስት ናቸው ስንል እንደ አብርሃም እንደ ይስሐቅ እንደ ያዕቆብ ማለታችን አይደለም። ሦስት ሲሆኑ አንድ ናቸው እንጂ ፣ አንድ ናቸውም ስንል ቀዳሚ ሆኖ እንደተፈጠረው እንደ አዳም ማለታችን አይደለም አንድ ሲሆኑ ሦስት ናቸው እንጂ፡፡ (ቅዳሴ ማርያም) ቅድስት ተብሎ በሴት አንቀጽ መጠራቱ ደግሞ እናት ለልጇ ስለምታዝንና ስለምትራራ ሥላሴም ለፍጥረታቸው ምሕረታቸው ዘለዓለማዊ ነውና ቅድስት ይባላሉ፡፡ ✝️በዚህ መሠረት ምሥጢረ ሥላሴ ማለት የአንድነት የሦስትነት ምስጢር ማለት ነው፡፡ ይኸውም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በስም ፣ በአካል ፣ በግብር ሦስት ሲሆኑ በባሕርይ በሕልውና፣ በመለኮት ደግሞ አንድ ናቸው፡፡ እንደዚህ ባለ ድንቅ ነገር አንድ ሲሆኑ ሦስት ፣ ሦስት ሲሆኑ አንድ ይባላሉና ፣ ይህም ልዩ ሦስትነት ረቂቅ እና በ��ው አዕምሮ የማይመረመር ስለሆነ ምስጢር ይባላል፡፡ ✝️የሰው ልጅ ሁሉን የመመርመርና የመረዳት መብትና ሥልጣን ከአምላኩ የተሰጠው መሆኑ ቢታወቅም የፈጣሪን ባሕርይና ጠባዮቹን ለመገንዘብ ውሱን ከሆነው አቅሙ በላይ ስለሚሆንበት በእምነት ከመቀበል በቀር ሌላ አማራጭ መንገድ ሊኖረውም አይችልም፡፡ ቅዱሳት መጻሕፍትን መሠረት በማድረግና ከቅዱሳን አባቶች በተላለፈልን ትምህርት መሠረት ኃያሉ እግዚአብሔርን በአንድነትና በሦስትነት እናምነዋለን፡፡ ✝️እግዚአብሔር አንድ ሲሆን ሦስት ፣ ሦስት ሲሆን አንድ መሆኑን ቅዱሳት መጻሕፍት ያስረዳሉ፡፡ የእግዚአብሔርን አንድነት የምናምነው፡- በፈጣሪነት ፣ በአምላክነት ፣ በአገዛዝ ፣ በፈቃድ፣ በሥልጣን እነዚህን በመሳሰሉት የመለኮት ባሕርያት ነው፡፡ (መለኮት ወይም ማለኹት) በዕብራይስጥ ቋንቋ መንግሥት ማለት ነው፡፡ በግዕዝ ግን ባሕርይ ፣ አገዛዝ ፣ ሥልጣን ማለት ነው፡፡ ሦስትነቱን የምናምነው ደግሞ በስም ፣ በግብር (በኩነት) በአካል ነው፡፡ «እንዘ አሃዱ ሠለስቱ ወእንዘ ሠለስቱ አሐዱ ፣ ይሤለሱ በአካላት ወይትዋሐዱ በመለኮት» እንዳለ (ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ) ፤ ቅድስት ሥላሴ በያለንበት ሁላችንንም ይጠብቁን !!! ፈጣሪያችን ቅድስት ሥላሴ ከመጣብን መቅሰፍት ይታደጉን:: ✝️ ወስብሃት ለእግዚአብሔር ፣ ወለወላዲቱ ድንግል ፣ ወለመስቀሉ ክቡር !!! #HolyTrinity #ቅድስትሥላሴ #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር (at Re'ese Adbarat Tserha Aryam Kidist Selassie - Holy Trinity - Cathedral EOTC) https://www.instagram.com/p/CCnnVL1nH4O/?igshid=wvdx2hefh6jb
0 notes
Photo
የእለተ ቅዱስ ዑራኤል ቅዳሴ በደብረብርሃን ቅዱስ ዑራኤል የኢ.ኦ.ተ. ቤተክርስቲያን 1144 Earl St Saint Paul MN ሰኔ 22 2012 June 29,2020 #OrthodoxChristians in #SaintPaul , #Minnesota USA 🇺🇸 #TheOrthodoWay #OrthodoxChristian #ደብረብርሀን #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #ሴንትፖል ፣ #ሚኒሶታ #አሜሪካ #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch #እግዚአብሔር_ይመስገን (at Debre Berhan St Ourael Ethiopian Orthodox Tewahedo Church) https://www.instagram.com/p/CCCOvfNn0RD/?igshid=1e853a4zmmb7i
#orthodoxchristians#saintpaul#minnesota#theorthodoway#orthodoxchristian#ደብረብርሀን#ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን#ሴንትፖል#ሚኒሶታ#አሜሪካ#ethiopianorthodoxtewahedochurch#እግዚአብሔር_ይመስገን
0 notes