#መድኃኒዓለም
Explore tagged Tumblr posts
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
የኀዳር ሚካኤል ታቦት ንግስ በደብረሰላም መድኃኒዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ አሜሪካ 🇺🇸 #ቅዱስሚካኤል Copyrighted photos by #ቅዱስስቱዲዮ @kidusstudio #KidusStudio እሁድ፣ ሕዳር፣ ፲፪ ፪ሺ፲፬ Sunday, November 21, 2021 The feast of the annual Archangel Michael #DebreSelam #Medhahnealem #EOTC #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር #መድኃኒዓለም #EthiopianOrthodox #OrthodoxChristians in #Minneapolis , #Minnesota USA 🇺🇸 #TheOrthodoxWay #OrthodoxChristian #ArchangelMichael #ደብረሰላምመድኃኒአለም #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #ምኒያፖሊስ ፣ #ሚኒሶታ #አሜሪካ #እግዚአብሔርይመስገን #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/CWjKiPXPiBL/?utm_medium=tumblr
0 notes
habesha-dibab-et-blog · 5 years ago
Photo
Tumblr media
ይግባኝ ለክርስቶስ መድኀኔዓለም ቤተክርስቲያን ተቃጥሏል ✿✿ በምስራቅ ሐረርጌ ዋቅጅራ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ሙሉ በሙሉ ተቃጥሏል፡፡ገልዲድ ማርያም እየተቃጠለ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እየደረሰባት ያለው ዘግናኝ ጥቃት ዛሬም በአክራሪ ጽንፈኛው ቡድን ቀጥሏል፡፡ ወደ መንግስት አቤት እንዳንል ራሱ መንግስ ነገሮችን በቸልተኝነት ማለፉ የሴራው አንዱ አካል ነው ብለን እናምናለን፡፡ መፍትሔው እግዚአብሔር እና ራስን ማደራጀት ነው፡፡ ስለዚህ ይግባኝ ለክርስቶስ ብለናል የቤተክርስቲያኗ ውለታ ይሄ ከሆነ ፈጣሪ ይፍረድ ድንግል ማርያም መልስ ትሁነን በእውነት ልብ ይሰብራል በጣም ይሰብራል የሰማዩ አምላክ ይፍረድ፡፡ እባካችሁ መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ #share አድርጉት #EBC WALITA FANA ይዘግቡልኛል ብለህ እንዳታስብ ። እኔዉ ነኝ ዲያቆን ቢኒያም ኢሳይያስ ⏩⏩⏩⏩⏩⏩⏩⏩⏩⏩ https://www.instagram.com/p/B44S34RnQex/?igshid=1qrfl415viomc
0 notes
lijmesfin · 4 years ago
Photo
Tumblr media
All copyrighted photos by #ቅዱስስቱዲዮ @KidusStudio #KidusStudio ሕፅበተእግር በደብረሰላም መድኃኒአለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ (ዶክተር) በተገኙበት [የሕማማት ሰሞን መርሃ ግብር ሐሙስ ሚያዝያ 21/2013 ~04/29/2021] #ደብረሰላም #መድኃኒዓለም #የኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተክርስቲያን ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ አሜሪካ #ሕማማት #ሰሙነሕማማት #ሕፅበተእግር #ጸሎተሐሙስ Day 4 of Holy Week (Passion Week) services at the Debre Selam Medhanealem EOTC #HolyWeek #PassionWeek #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር #OrthodoxChristian #MesfinAndKids (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/CORrv30Hht7/?igshid=3t01jy30miee
0 notes
lijmesfin · 6 years ago
Photo
Tumblr media
የቤተርስቲያን አገልጋዮች ዘመናችሁ ይባረክ ብፁዕ አባታችን ሊቀጳጳሳት ዶ/ር አቡነ ኤዎስጣቴዎስ በተገኙበት የእናታችን ኪዳነምህረት አመታዊ በዓል ታቦተ ንግስ በሚኒሶታው ታላቅ ደብር ደብረሠላም መድኃኒዓለም የኢ.ኦ.ተ. ቤ/ክ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር #እግዚአብሄር_ይመስገን #OrthodoxChristians celebrating the festivity of our Mother Blessed Virgin Mary in #Minneapolis , #Minnesota USA 🇺🇸 #TheOrthodoxWay #OrthodoxChristians #ደብረሠላምመድኃኒአለም #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #ምኒያፖሊስ ፣ #ሚኒሶታ #አሜሪካ #DebreSelamMedhahnealem #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/BuWRbaEAjri/?utm_source=ig_tumblr_share&igshid=1bchzv2y8w82c
1 note · View note
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
የደብሩ ሕፃናት በገና ሲደረድሩ ደብረሰላም መድኃኒዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ አሜሪካ ( እሁድ፣ የካቲት፣ ፳፯ ፪ሺ፲፬ ) የሚኒሶታና አካባቢው ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ (ዶ/ር)በተገኙበት Sunday school children playing harp ( Our Savior Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Minneapolis MN USA) Sunday, March 6, 2022 All COPYRIGHTED photos by ቅዱስ ስቱዲዮ Kidus Studio 612 999 8364#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር #እግዚአብሔርይመስገን #OrthodoxChristian #Liturgy #EritreanOrthodox #EthiopianOrthodox (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/Cayo4jeOz8r/?utm_medium=tumblr
1 note · View note
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
#MesfinAndKids የጥምቀት በዐልን በደብረሰላም መድኃኒዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በማክበር ላይ photos by @KidusStudio #ቅዱስስቱዲዮ #KidusStudio 612 999 8364 (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/lijmesfin/p/CZIWMNzPPLZ/?utm_medium=tumblr
0 notes
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
እነዚህ ጥንዶች እሁድ እለት 08-22-2021 ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ አሜሪካ በሚገኘው ደብረሰላም መድኃኒዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሚኒሶታ እና አካባቢው ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ (ዶክተር) በተገኙበት በቅድስት ቤተክርስቲያን ስርዓት ጋብቻ ፈፅመዋል። ለሙሽሮቹም እንኳን ለዚህ የተቀደሰ ቀን አደረሳችሁ። ጋብቻችሁንየአብርሃም እና የሣራ ያድርግላችሁ። All © copyrighted photos here in @kidusstudio #የቅዱስስቱዲዮፎቶ #KidusStudio by @lijmesfin This couple got married according to #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch Dogma @debreselam_medhanialem #EthiopianOrthodox #Tewahedo #OrthodoxChristian #WeddingVibe #ሰርግ #EthiopiansInMinnesota #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር #እግዚአብሔርይመስገን #OrthodoxChristian #OrthodoxLiturgy (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/CTAAdiOH13i/?utm_medium=tumblr
0 notes
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
እነዚህ ጥንዶች እሁድ እለት 08-22-2021 ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ አሜሪካ በሚገኘው ደብረሰላም መድኃኒዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሚኒሶታ እና አካባቢው ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ (ዶክተር) በተገኙበት በቅድስት ቤተክርስቲያን ስርዓት ጋብቻ ፈፅመዋል። ለሙሽሮቹም እንኳን ለዚህ የተቀደሰ ቀን አደረሳችሁ። ጋብቻችሁንየአብርሃም እና የሣራ ያድርግላችሁ። This couples got married according to #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch Dogma @debreselam_medhanialem #EthiopianOrthodox #Tewahedo #OrthodoxChristian #WeddingVibe #ሰርግ #EthiopiansInMinnesota #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር #እግዚአብሔርይመስገን #OrthodoxChristian #OrthodoxLiturgy (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/CS__raynlUz/?utm_medium=tumblr
0 notes
lijmesfin · 4 years ago
Photo
Tumblr media
የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቅዳሴ በደብረሰላም መድኃኒዓለም የኢ.ኦ.ተ. ቤተክርስቲያን ሐምሌ ፭፣ ፪ሺ፲፫. July 12,2021 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር This is a livestream of #DivneLiturgy #DebreSelam #Medhahnealem #EOTC #OrthodoxChristians in #Minneapolis , #Minnesota USA 🇺🇸 #TheOrthodoxWay #OrthodoxChristian #bless #ደብረሰላምመድኃኒአለም #ኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስቲያን #ምኒያፖሊስ ፣ #ሚኒሶታ #አሜሪካ #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch #እግዚአብሔርይመስገን #mesfinandkids got blessings (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/CRQHGQxHqvZ/?utm_medium=tumblr
0 notes
lijmesfin · 4 years ago
Photo
Tumblr media
���የካቲት 27፣2013 ዕለተ መድኃኒዓለም የኪዳን ጸሎትና ቅዳሴ በደብረሰላም መድኃኒአለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ (ዶክተር) የሚኒሶታ እና አካባቢው ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ በተገኙበት #orthodoxchristian #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/CMGHqdRnOyE/?igshid=1u74xd72t1v6g
0 notes
lijmesfin · 4 years ago
Photo
Tumblr media
የታኀሳስ ቅዱስ ገብርኤል ታቦተ ንግስ ከደብረሰላም መድኃኒዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ አሜሪካ (ታኀሳስ 18፣ 2013 Dec. 27,2020 ) All photos by @kidusstudio www.KidusStudio.com #KidusStudio #እግዚአብሔር_ይመስገን #ታኀሳስ19 #ቁልቢገብርኤል (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/CJVGM5Mn9hN/?igshid=10myp5zktlskm
0 notes
lijmesfin · 4 years ago
Photo
Tumblr media
የህዳር ቅዱስ ሚካኤል በአለ ንግስ በደብረሰላም መድኃኒዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ አሜሪካ Photo by @kidusstudio #KidusStudio 612 999 8364 #MesfinAndKids @debreselam_medhanialem https://www.instagram.com/p/CH7Ckfnn2z9/?igshid=1x4octzeos0m4
0 notes
lijmesfin · 4 years ago
Photo
Tumblr media
#MesfinAndKids ሰንበትን በደብረሰላም መድኃኒዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን #እግዚአብሔርይመስገን ጥቅምት 22፣ 2013 Photos by #ቅዱስቱዲዮ #orthodoxchristian (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/CHE2dhEHJqu/?igshid=x1hivt5c2j6w
0 notes
lijmesfin · 4 years ago
Photo
Tumblr media
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዳሴ በፎቶ ጥቅምት 21፣ 2013 በደብረሰላም መድኃኒዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን Photos #KidusStudio #ቅዱስቱዲዮ @kidusstudio https://www.instagram.com/p/CHCOUErnrEi/?igshid=6ht5uznswna8
0 notes
lijmesfin · 4 years ago
Photo
Tumblr media
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዳሴ በደብረሰላም መድኃኒዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን #OrthodoxChristian #DebreSelamMedhanealem photo by @kidusstudio #KidusStudio #ቅዱስስቱዲዮ (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/CF1CHl7HDqI/?igshid=1b9vb5y6zdygo
0 notes
lijmesfin · 4 years ago
Photo
Tumblr media
የመስቀል ደመራ አከባበር በደብረሰላም መድኃኒዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ አሜሪካ #MesKel #Demera #FindingOfTheTrueCross #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር #ኦርቶዶክስተዋህዶ መስቀል ኃይላችን ነው All photos by Kidus ቅዱስStudio @kidusstudio (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/CFq8Ei2Htzm/?igshid=1rglz3jgesi6a
0 notes