dearethiopians
Dear Ethiopians
41 posts
Don't wanna be here? Send us removal request.
dearethiopians · 4 years ago
Text
IT IS MY DAM #AfricanDam
IT IS MY DAM #AfricanDam
❝Since the dawn of time, #Ethiopia, which contributes 80%+ of the waters, has used 0%. Today, more than 60% of Ethiopians do not have access to basic electricity…The time for a fair and equitable share of the Nile is now…This is truly a dam of inclusivity.❞ #Ethiopia #Egypt #Sudan #ItisMyDam #AfricanDam #FillTheDam #EthiopiaPrevails #GERD…
View On WordPress
0 notes
dearethiopians · 4 years ago
Text
#የአማራ_ዘር_ማጥፋት​ #መተከል​ ፣ #የኦሮሚያ_​ ክልል ፣ #ወለጋ​ ፣ #ቤኒሻንጉል_ጉሙዝ​ ... #STOP_AMHARA_GENOCIDE​ #Metekel​, #Oromia_region​, #Wollega​, #Benishangul_Gumuz​ ...
#የአማራ_ዘር_ማጥፋት​ #መተከል​ ፣ #የኦሮሚያ_​ ክልል ፣ #ወለጋ​ ፣ #ቤኒሻንጉል_ጉሙዝ​ … #STOP_AMHARA_GENOCIDE​ #Metekel​, #Oromia_region​, #Wollega​, #Benishangul_Gumuz​ …
Ethiopia : The silent genocide the world has ignored “The international media especially #Aljazeera​, #BBC​ , #France_24​ and #CNN​ failed to mention what did really happen on the ground in Ethiopia. It looks agendas that promote Ethiopian demise are put on the table. The news agenda begins by framing what happens in Ethiopia as “ethnic conflict”. There was no ethnic conflict in Oromia…” Aemad…
View On WordPress
0 notes
dearethiopians · 4 years ago
Text
GIGI ሙሉ ዘፈን ከግጥም ጋር ይከተሉ Follow full song with lyrics እኔን የራበኝ ፍቅር ነው
GIGI ሙሉ ዘፈን ከግጥም ጋር ይከተሉ Follow full song with lyrics እኔን የራበኝ ፍቅር ነው
አርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ)  “እህህ እስከ መቼ” “Eske meche” #Ejigayehu​ #Shibabaw​ (#Gigi​) ሙሉ ዘፈን ከግጥም ጋር ይከተሉ Follow full song with lyrics እኔን የራበኝ ፍቅር ነው Ejigayehu Gigi Shibabaw Dear Ethiopians Ethiopia Music – YouTube እኔን የራበኝ ፍቅር ነው...እህህ እስከ መቼ እህህ አበ ባው ሲረግፍእህህ እስከ መቼ እህህ ስሩ ሲበጣጠስእህህ እስከ መቼ እህህ ዝም ብለህ አትየ���እህህ እስከ መቼ እህህ ወድቆ ሲበሰብስእህህ እስከ መቼ እህህ አይ አይ አይእህህ እስከ መቼ እህህ አይ አይ አይ አይጎጃም ያረሰውን ለጎንደር…
Tumblr media
View On WordPress
0 notes
dearethiopians · 4 years ago
Text
Battle of Adwa March 1 1896 #አድዋ​ #ADWA​ #DearEthiopians​ ውድ ኢትዮጵያን Music: Aschalew Fetene አስቻለው ፈጠነ
Battle of Adwa March 1 1896 #አድዋ​ #ADWA​ #DearEthiopians​ ውድ ኢትዮጵያን Music: Aschalew Fetene አስቻለው ፈጠነ
Battle of Adwa, Adwa also spelled Adowa or Italian Adua, (March 1, 1896), military clash at Adwa, in north-central Ethiopia, between the Ethiopian army of Emperor Menilek II and Italian forces. The Ethiopian army’s victory checked Italy’s attempt to build an empire in Africa. The victory had further significance for being the first crushing defeat of a European power by African forces during the…
youtube
View On WordPress
0 notes
dearethiopians · 4 years ago
Text
#DearEthiopians​ ADWA Victory አድዋ ድል 125th Anniversary
#DearEthiopians​ ADWA Victory አድዋ ድል 125th Anniversary
#አድዋ የኢትዮጵያውያን ብሎም የአፍሪካ የነፃነት ምልክት! #ADWA_Victory አድዋ ድል #125th_Anniversary #Adwa
youtube
View On WordPress
0 notes
dearethiopians · 4 years ago
Text
“ጴጥሮስ ያችን ሰዓት” በሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድኅን
“ጴጥሮስ ያችን ሰዓት” በሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድኅን
ታላቁ ባለቅኔና የተውኔት አዘጋጅ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ዘመን ተሻጋሪ የሆነችውን “ጴጥሮስ ያችን ሰዓት” የምትለዋን ግጥም የፃፈው፡ አንድ ቀን ምሽት ከማዘጋጃ ቤት ሲወጣ ባየው ትዕይንት ምክንያት ነው፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፡ ፀጋዬ ገ/መድህን ከማዘጋጃ ቤት እንደወጣ ቁልቁል ወደ አቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ሲያመራ አንድ ጀብራሬ (በሎሬቱ አነጋገር) ከአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ላይ ሸንቱን ሲሸና ተመለከተ፡፡ ፀጋዬም በደም ፍላት ወደ ጀብራሬው ተንደረደረ፡፡ ጀብራሬው ግን “አንተ ድንጋይ እሸናብሃለሁ፡፡ ድንጋይ ነህ …. ድንጋይ ነህ ….” እያለ በሐውልቱ ላይ ይሸናል፡፡ በዚህ ሰዓት ነበር ሎሬቱ “ጴጥሮስ ድንጋይ አይደለም” ብሎ ጀብራሬውን…
Tumblr media
View On WordPress
0 notes
dearethiopians · 4 years ago
Text
#ለኢትዮጵያ​ ሀገራችን
አስር አለቃ ቢልልኝ በሪሶ ለገና በዓል በደቡብ ቲቪ ቀጥታ ስርጭት ላይ የአርቲስት ጥላሁን ገሰሰን “ለእናት ኢትዮጵያ” የሚለውን ሙዚቃ በወኔና በስሜት በሰራዊቱ ፊት ሲያዜምና ሲላቀሱ የሚያሳየውን አጭር ቪዲዮ ተመልክተው ኢቢኤስ #ebstv​ worldwide ለቃለ መጠይቅ ጋብዞት #ከአቻሬ​ ጋር በመገናኘት ጥሩ ጊዜ አሳልፈዋል።
youtube
View On WordPress
0 notes
dearethiopians · 4 years ago
Text
#ለኢትዮጵያ​ ሀገራችን
አስር አለቃ ቢልልኝ በሪሶ ለገና በዓል በደቡብ ቲቪ ቀጥታ ስርጭት ላይ የአርቲስት ጥላሁን ገሰሰን “ለእናት ኢትዮጵያ” የሚለውን ሙዚቃ በወኔና በስሜት በሰራዊቱ ፊት ሲያዜምና ሲላቀሱ የሚያሳየውን አጭር ቪዲዮ ተመልክተው ኢቢኤስ #ebstv​ worldwide ለቃለ መጠይቅ ጋብዞት #ከአቻሬ​ ጋር በመገናኘት ጥሩ ጊዜ አሳልፈዋል።
youtube
View On WordPress
0 notes
dearethiopians · 7 years ago
Text
ዶክተር አብይ አህመድ በጠቅላይ ሚኒስትርነት ሲሾሙ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያደረጉት ሙሉ ንግግር ትራንስክሪፕት
ዶክተር አብይ አህመድ በጠቅላይ ሚኒስትርነት ሲሾሙ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያደረጉት ሙሉ ንግግር ትራንስክሪፕት
Tumblr media Tumblr media
ዶክተር አብይ አህመድ Dr. Abiy Ahmed
የተከበሩ አፈ ጉባዔ የተከበራችሁ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች ክቡራትና ክቡራን
ሀገራችን ኢትዮጵያ በመንግስት አስተዳደር ስርዓቷ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር በምታከናውንበት በዚህ ታሪካዊ ቀን በተከበረው ምክር ቤት ፊት ቀርቤ ይህንን ንግግር ለማድረግ ስለበቃሁ የተሰማኝን ልዩ ክብር ለመግለጽ እወዳለሁ። (ጭብጨባ) ከሁሉ አስቀድሜ፣ ከቅርብ አመታት ወዲህ በአገራችን ለተከሰተው ፖለቲካዊ አለመረጋጋት የመፍትሄ አካል ለመሆን፤ የሀገር ክብርና ብሔራዊ ጥቅምን በተሻለ ሁኔታ አዲስ አመራር ሊጠበቅ ይችላል ብለው በማሰብ፣…
View On WordPress
0 notes
dearethiopians · 7 years ago
Photo
Tumblr media
አድዋ የንጉስ ስም― #አጤ_ምኒልክ የፈረስ ስም #አባ_ዳኘው በአድዋ ጦርነት 30,000 እግረኛ፣ 12,000 ፈረሰኛ፣ 4 አዝማሪ፣ 6 መልክተኛ ይዘው ተሰለፋ ፣ ድልም አደረጉ! አድዋ የኢትዮጵያውያን ብሎም የአፍሪካ የነፃነት ምልክት! ክብር ለጀግኖቻችን!
0 notes
dearethiopians · 7 years ago
Photo
Tumblr media
አሉላ አባነጋ የደጋ ላይ ኮሶ በጥላው ያደክማል እንኳንስ ተኩሶ "አሉላ አባነጋ የደጋ ላይ ኮሶ በጥላው ያደክማል እንኳንስ ተኩሶ!" "ፃዲቅ እንደ ላሊበላ ፍርድ እንደ አሉላ" የራስ አሉላ ጀግንነት የሚጀምረው ገና በለጋ ዕድሜያቸው የአፄ ዮሐንስ ተከታይ ሆነው ሳለ ነው። ንጉሠ ነገሥቱ የወጣቱን ጀግንነት ተመልክተው ለከባድ ኃላፊነት አጯቸው። የንጉሡ የቀኝ እጅ ሆኑ። ኢጣሊያ በዶጋሊ ሰሃጢ ላይ ሰፍሮ የነበረ በመሆኑ የሀገሩን ድንበር ለማስጠበቅ በዶጋሊ በአንድ ቀን 500 ወታደሮችን ደምስሰው መላው አውሮፓን አስደንብረዋል። ይህን ድል አስመልክቶ በግዜው ንጉሡ ካለ ትዕዛዝ የተደረገ ጦርነት ነው በሚል በግዞት እንዲቀመጡ ያደረጉ ቢሆንም በሽምግልና እርቅ ፈፅመው ወደነበሩበት ተመልሰዋል። ግዜ አልፎ በዘመነ ዳግማዊ ምኒልክ ከኢጣሊያ ጋር በነበረው ጦርነትም አምባላጌ ላይ እና አድዋ ላይ ጀብዱ ፈፅመዋል። በጦርነቱም እንደ ማንኛውም የኢትዮጵያ ጀግና ጦር ሜዳ ላይ ከመዋጋት ባለፈ ጣልያን ቀድሞ ሀገራችንን ለመውረር እንደሚመጣ በሰላዮቻቸው በማረጋገጣቸው ባሻ አውአሎምና ገብረ እግዚያብሔር የተባሉትና የውስጥ አረበኞቻቸውን (ሰላዮች) ለአጼ ምኒልክ በማስተዋወቅ እያንዳንዱን የጣልያን እንቅስቃሴና የጦር መረጃ ለኢትዮጵያ ሠራዊት እንዲያቀብሉ መስመር በመዘርጋታቸው ይህ ነው የማይባል ትልቅ ስራ ሰርተው አልፈዋል። ራይመንድ ጆናስ "አፄ ምኒልክ እና የአድዋ ድል" በተሰኘው መፅሐፋቸው ስለ ራስ አሉላ እንዲህ ይላሉ... ጌራርድ ፖታኖ በእሥር ላይ ሳለ ከበርካታ የኢትዮጵያ ከፍተኛ መሳፍንት እና መኳንንት ጋር ተገናኝቶ መነጋገር ችሏል። ራስ አሉላን የገለ���ቸው በአድናቆት ነበር። 'ከኹሉም መሣፍንት የተለየ አስተዋይ እና ንቁ ሰው ነው'። የእንግሊዙ ጋዜጠኛ እና ዲፕሎማት አጉስተስ ዋይልድ በበኩሉ 'ራስ አሉላ ከፍተኛ ወታደራዊ ጥበብ የታደለ አስፈሪ የጦር መሪ ነው። ከአገሪቱ ፖለቲካ ጀርባ የሚቆም ግዙፍ ደጀን ቢሆንም እንደ ሌሎቹ መሳፍንት ራሱን ለታይታ አያቀርብም' በማለት ገልጿቸዋል... ሆኖም እኚህ ጀግና እንዴት አለፉ ቢባል አጥጋቢ መልስ የለም። በምን እንዴት እንደሞቱ እርግጡ ባይታወቅም የአድዋ የመጀመሪያ ዓመት የድል በዓል ጥቂት ሳምንታት ቀድመው በመሬት ይገባኛል ግጭት በጥይት ተመትተው እንደቆሰሉ እና ከጥቂት ቀናት በኋላ እንደሞቱ እንደሚነገር ፕሮፌሰር ራይመድ መላ ምት ያቀርባሉ። ይኸው ነው! የሞትንም እኛ ያለንም እኛ! ክብር ለራስ አሉላ!
0 notes
dearethiopians · 7 years ago
Text
ይህን አዋጅ ሰምቶ ህዝብ ከጫፍ እስከ ጫፍ ንጉሡን ተከትሎ ህይወቱን ሰጥቶ ሀገሩን እና ክብሩን ታደገ።
ይህን አዋጅ ሰምቶ ህዝብ ከጫፍ እስከ ጫፍ ንጉሡን ተከትሎ ህይወቱን ሰጥቶ ሀገሩን እና ክብሩን ታደገ።
Tumblr media
“እግዚአብሔር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ አገር አስፍቶ አኖረኝ፣ እኔም እስካሁን በእግዚአብሔር ቸርነት ገዛሁ። እንግዲህ ብሞትም ሞት የሁሉ ነውና ስለኔ ሞት አላዝንም። ደግሞ እግዚአብሔር አሳፍሮኝ አያውቅም እንግዲህም ያሳፍረኛል ብዬ አልጠራጠርም።
አሁንም አገር የሚያጠፋ ሃይማኖት የሚለውጥ ጠላት እግዚአብሔር የወሰነልንን ባሕር አልፎ መጥቷል። እኔም ያገሬን ከብት ማለቅ የሰውን መድከም አይቼ እስካሁን ዝም ብለው ደግሞ እያለፈ እንደ ፍልፍል መሬት ይቆፍር ጀመር።
አሁን ግን በእግዚአብሔር ረዳትነት አገሬን አሳልፌ አልሰጠውም። ያገሬ ሰው ካሁን ቀደም የበደልኩህ አይመስለ���ም አንተም እስካሁን አላስቀየምከኝም ጉልበት ያለህ…
View On WordPress
0 notes
dearethiopians · 7 years ago
Photo
Tumblr media
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ
0 notes
dearethiopians · 7 years ago
Photo
Tumblr media
ህዳር ሲታጠን የዛሬ 97 አመት በኢትዮጵያ የተከሰተ ወረርሽኝ በዚሁ በህዳር ወር ተከስቶ ቀባሪ ጠፍቶ በአንድ ጉድጓድ ብዙ አስከሬኖች ይቀበሩ ነበረ። ይህን ተከትሎ በሽታው ይጠፋ ዘንድ ሁሉም ቤቱንና አከባቢውን በማፅዳት ህዳር ወር ላይ ያቃጥል ጀመር። ይኸው እስከዛሬ እንደባህል ሆኖ እየተቀባበልነው እንገኛለን። ------> ህዳር ሲታጠን ለካስ ይናፍቃል የግባሶ ቅጠል የቆሻሻው ሽታ ባ'መት አንድ ጊዜ ሀገር ስትፀዳ ሲንቦለቦል ጭሱ የሚካኤል ለታ። አዎ ይናፍቃል …
0 notes
dearethiopians · 7 years ago
Text
"ከየትም ይምጡ ከየት ጎረቤታችን በመሆንዎ ደስተኞች ነን"
“ከየትም ይምጡ ከየት ጎረቤታችን በመሆንዎ ደስተኞች ነን”
  “ከየትም ይምጡ ከየት ጎረቤታችን በመሆንዎ ደስተኞች ነን”
አንድ አሜሪካዊ ግቢ ውስጥ ተሰቅሎ ያገኘነው መርህ። ሰው በሰውነቱ ሲከበር ፣ በማንነቱ ሳይነቀፍ የዘርና የሃይማኖት መድሎ ሳይደርስበት ሊያውም በቀለምና በዘር በኢኮኖሚ በማይመስሉን መካከል እንዲህ ያለ ፅሁፍ ከማየት ሌላ ምን የሚደንቅ ነገር አለ? ማንም ይሁን ምን በሰውነቱ ፍቅርን እንስጥ!!! — feeling happy ፍቅርን እንስጥ.
Tumblr media
“ከየትም ይምጡ ከየት ጎረቤታችን በመሆንዎ ደስተኞች ነን”
         View On WordPress
0 notes
dearethiopians · 7 years ago
Text
የግማደ መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ መምጣት
Tumblr media
የግማደ መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ መምጣት
ቅዱስ መስቀሉን ለማጥፋት አጽራረ መስቀል፣ ዓላውያን፣ ከሐድያን ያላደረጉት ሙከራና ጥረት አልነበረም፤ ይሁን እንጂ ቅዱስ መስቀል የእግዚእብሔር ኃይል ስለሆነ እነርሱ በመስቀሉ ኃይል ከሚጠፉ በስተቀር ቅዱስ መስቀሉን ማጥፋት አልተቻላቸውም፡፡ ስለሆነም አራቱ ፓትርያርኮች የሮም፣ የእስክንድርያ፣ የቁስጥንጥንያና የኤፌሶን ሊቃነ ጳጳሳት ቅዱስ መስቀሉን በየሀገረ ስብከታቸው ለራሳቸው፣ ለሕዝባቸውና ለሀገራቸው ኃይልና ጽንዕ በረከትና ረድኤት ሰላምና ፍቅር እንዲሰጣቸው ተካፍለው ወደ የአህጉራቸው ሲወሰዱት ዋናውና መካከለኛው በኢየሩሳሌም እንደቀረ በአበው ይተረካል፡፡ ወደ ሀገራችን ወደ ኢትዮጵያ…
View On WordPress
0 notes
dearethiopians · 7 years ago
Text
እንኳን ለ2010 ዓ•ም አደረሳችሁ
እንኳን ለ2010 ዓ•ም አደረሳችሁ
መጪው ዘመን የጤና ፣ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የብልፅግና ይሁንልን መልካም አዲስ አመት! — celebrating another year መልካም አዲስ አመት!
Tumblr media
— celebrating another year መልካም አዲስ አመት!
View On WordPress
0 notes