#እግዝአብሔር
Explore tagged Tumblr posts
Photo
This season, #ImThankful for many reasons, especially #MyKids . #ImTrulyBlessed #እግዝአብሔር ይመስገን (at Roseville, Minnesota)
0 notes
Photo
ብዙዎች በአካል፣ በቁስ እና በመንፈስ የተባረከ ኑሮ ሲኖሩ ሌሎች የእግዚአብሔር ሰዎች ደግሞ በመከራ እና በብዙ ችግር ውስጥ ይኖራሉ። እናንተ እንደ እነርሱ ብዙ ችግር ከሚጋፈጡት አንዱ ልትሆኑ ትችላላችሁ። እግዚአብሔር እንዳልረሳችሁ ወይም እንዳልተዋችሁ አስታውሱ። ኢየሱስ፣ ለተረሱ፣ ለተሰበሩ እና ለተጣሉ ሰዎች እግዝአብሔር የተለየ እንክብካቤና በህይወታቸው ጣልቃ እንደሚገባ የሚያሳየን ማስታወሻ ነው። Psalm 34:18 The LORD is close to the brokenhearted and saves those who are crushed in spirit. While many of us are richly blessed spiritually and physically, many of God's people face hardship and difficulty. You may be one of those in difficult circumstances. Please remember that God has not abandoned you. Jesus is the great reminder that God cares and involves himself with the broken, forgotten, and downtrodden.
0 notes